# ጳውሎስና ከእርሱ ጋር የነበሩ ሰዎች ከእግዚአብሔር የሆነውን መንፈስ የተቀበሉበት አንዱ ምክንያት ምንድነው? ከእግዚአብሔር የሆነውን መንፈስ የተቀበሉት ከእግዚአብሔር ዘንድ በነጻ የተሰጡንን ነገሮች እንዲያውቁ ነው፡፡ # በኢየሱስ የሚያምኑ የማን ልብ እንዳላቸው ነው ጳውሎስ የሚናገረው? የክርስቶስ ልብ እንዳላቸው ነው ጳውሎስ የሚነገረው፡፡