am_tq/1ch/09/25.md

761 B

አራቱ የበረኞች አለቆች የእግዚአብሔርን ቤትና ቤተመዛግብቱን እንዲጠብቁ የተመደቡት ጥበቃቸውን እንዴት ያከናዉኑ ነበር?

አራቱ የበረኞች አለቆች ሌሊቱን የእግዚአብሔርን ቤት ሲጠብቁ አድረው ጥዋት ጥዋትም ደጆቹን ይከፍቱ ነበር።