am_tq/1co/01/18.md

404 B

ለሚጠፉት ሰዎች የመስቀሉ መልእክት ምንድነው?

ለሚጠፉት ሰዎች የመስቀሉ መልእክት ሞኝነት ነው፡፡

እግዚአብሔር በሚያድናቸው መካከል ላሉት ግን የመስቀሉ መልእክት ምንድነው?

እግዚአብሔር በሚያድናቸው መካከል ላሉት የእግዚአብሔር ኀይል ነው፡፡