am_tq/1ch/12/01.md

619 B

ዳዊት ከሳዖል ፊት በሽሸ ጊዜ ከዳዊት ጋር ከተቀላቀሉት ዝነኛ ወታደሮች የተለየ ችሎታ የነበረው ምን ነበር?

ጀግኖች የብንያም ነገዶች በቀኝና በግራ እጃቸው ፍላጻ የመወርወርና ድንጋይ የመወንጨፍ ችሎታ ያላቸው ነበሩ።

ዳዊት ከሳዖል ፊት በሽሸ ጊዜ ከዳዊት ጋር ከተቀላቀሉት ዝነኛ ወታደሮች የተለየ ችሎታ የነበረው ምን ነበር?

የመወርወርና ድንጋይ የመወንጨፍ ችሎታ ያላቸው ነበሩ።