am_tq/1ch/06/31.md

308 B

ዳዊት ለዝማሬ ያቆማቸው ሰዎች ስራቸው ምን ነበር?

ስራቸው በታቦቱ ፊት በዝማሬ ማገልገል ነበር።

የእግዚአብሔርን ቤት በኢየሩሳሌም የሰራው ማን ነበር?

ሰለሞን የእግዚአብሔርን ቤት ሰራ።