# ዳዊት ለዝማሬ ያቆማቸው ሰዎች ስራቸው ምን ነበር? ስራቸው በታቦቱ ፊት በዝማሬ ማገልገል ነበር። # የእግዚአብሔርን ቤት በኢየሩሳሌም የሰራው ማን ነበር? ሰለሞን የእግዚአብሔርን ቤት ሰራ።