am_tq/1ch/12/23.md

404 B

ሁሉም የሰለጠኑ ወታደሮች ወደዳዊት ወደ ኬብሮን ለጦርነት የሚመጡት ለምንድነው?

ዳዊት በኬብሮን ሳለ ብዙ የሠለጠኑ ወታደሮች ወደ እርሱ ሠራዊት የመጡት እግዚአብሔር በሰጠውም የተስፋ ቃል መሠረት በሳኦል እግር ተተክቶ እንዲነግሥ ለማድረግ ነበር።