4 lines
404 B
Markdown
4 lines
404 B
Markdown
|
# ሁሉም የሰለጠኑ ወታደሮች ወደዳዊት ወደ ኬብሮን ለጦርነት የሚመጡት ለምንድነው?
|
||
|
|
||
|
ዳዊት በኬብሮን ሳለ ብዙ የሠለጠኑ ወታደሮች ወደ እርሱ ሠራዊት የመጡት እግዚአብሔር በሰጠውም የተስፋ ቃል መሠረት በሳኦል እግር ተተክቶ እንዲነግሥ ለማድረግ ነበር።
|