am_tq/1co/01/10.md

520 B

ጳውሎስ የቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያነን የሚለምነው ምን እንዲያደርጉ ነው?

ጳውሎስ የሚለምናቸው በመካከላቸው መለያየት ሳይሆን በአንድ ልብ፣ በአንድ ሐሳብ እንዲስማሙ ነው፡፡

የቀሎዔ ቤተ ሰብ ለጳውሎስ የነገሩት ምንድነው?

የቀሎዔ ቤተ ሰብ ለጳውሎስ የነገሩት በቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ መከፋፈል መኖሩን ነው፡፡