8 lines
520 B
Markdown
8 lines
520 B
Markdown
|
# ጳውሎስ የቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያነን የሚለምነው ምን እንዲያደርጉ ነው?
|
||
|
|
||
|
ጳውሎስ የሚለምናቸው በመካከላቸው መለያየት ሳይሆን በአንድ ልብ፣ በአንድ ሐሳብ እንዲስማሙ ነው፡፡
|
||
|
|
||
|
# የቀሎዔ ቤተ ሰብ ለጳውሎስ የነገሩት ምንድነው?
|
||
|
|
||
|
የቀሎዔ ቤተ ሰብ ለጳውሎስ የነገሩት በቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ መከፋፈል መኖሩን ነው፡፡
|