am_tq/1ch/11/18.md

725 B

ሦስቱ የዳዊት ዝነኛ ወታደሮች የዳዊትን መሻት ለማሙዋላት ምን አደረጉ?

ሦስቱ ዝነኛ የዳዊት ወታደሮች የፍልስጥኤማውያንን ሰራዊት ሰፈር ጥሰው በማለፍ ከቤተልሔም የጒድጓድ ውሃ ቀዱና ለዳዊት ይዘውለት መጡ።

ዳዊት ከቤተልሔም የጒድጓድ በነፍሳቸው ቈርጠው ያመጡትን ውሃ አልጠጣም ያለው ለምንድነው?

ዳዊት ውሃውን መጠጣት ያልፈለገበት ምክንያት በነፍሳቸው ቈርጠው የሄዱትን የእነዚያን ኀያላን ሰዎች ደም እንደ ጠጣሁ ይቈጠራል በማለት ነበር።