am_tq/1ch/11/18.md

8 lines
725 B
Markdown

# ሦስቱ የዳዊት ዝነኛ ወታደሮች የዳዊትን መሻት ለማሙዋላት ምን አደረጉ?
ሦስቱ ዝነኛ የዳዊት ወታደሮች የፍልስጥኤማውያንን ሰራዊት ሰፈር ጥሰው በማለፍ ከቤተልሔም የጒድጓድ ውሃ ቀዱና ለዳዊት ይዘውለት መጡ።
# ዳዊት ከቤተልሔም የጒድጓድ በነፍሳቸው ቈርጠው ያመጡትን ውሃ አልጠጣም ያለው ለምንድነው?
ዳዊት ውሃውን መጠጣት ያልፈለገበት ምክንያት በነፍሳቸው ቈርጠው የሄዱትን የእነዚያን ኀያላን ሰዎች ደም እንደ ጠጣሁ ይቈጠራል በማለት ነበር።