am_tq/1ch/11/01.md

885 B

እስራኤል ሁሉ ዳዊት በእስራኤል ላይ ንጉስ ሆኖ እንዲቀባ ለምን ተስማሙ?

ዳዊት የእነሱ የስጋቸዉ ቁራጭና የአጥንታቸዉ ፍላጭ ስለሆነና በቀደመው ዘመን የእስራኤልን ሰራዊት ስለመራ ና እግዚአብ በሳሙኤል አማካይነት ዳዊት በእስራኤል ላይ መሪ እንደሚሆን ስለተናገረ ነበር።