am_tq/1co/02/08.md

300 B

በጳውሎስ ዘመን የነበሩ ገዦች የእግዚአብሔርን ጥበብ አውቀው ቢሆን ኖሮ ምን ያደርጉ ነበር?

እነዚያ ገዦች የእግዚአብሔርን ጥበብ አውቀው ቢሆን ኖሮ የክብርን ጌታ ባልሰቀሉት ነበር፡፡