4 lines
300 B
Markdown
4 lines
300 B
Markdown
|
# በጳውሎስ ዘመን የነበሩ ገዦች የእግዚአብሔርን ጥበብ አውቀው ቢሆን ኖሮ ምን ያደርጉ ነበር?
|
||
|
|
||
|
እነዚያ ገዦች የእግዚአብሔርን ጥበብ አውቀው ቢሆን ኖሮ የክብርን ጌታ ባልሰቀሉት ነበር፡፡
|