am_tq/1ch/10/07.md

272 B

የእስራኤል ሰዎች የሰራዊቱን መሸሽ ባዩ ጊዜና ሳዖልና ልጆቹ መሞታቸውን ሲያዉቁ ምን አደረጉ?

ከተሞቻቸውን ለቀው ሸሹ፤ ፍልስጥኤማውያንም መጥተው ከተሞቻቸውን ያዙ።