am_tq/1ch/12/16.md

1019 B

የብንያምና የይሁዳ ነገድ ሰዎች ወደ ዳዊት ምሽግ በመጡ ጊዜ ምን ዓይነት ማስጠንቀቂያ ሰጣቸው?

ዳዊትም ወደዚህ የመጣችሁት ለሰላም ከሆነ ከእኛም ጋር መሆን ትችላላችሁ ነገር ግን ለክህደትና ለጠላቶቼ አሳልፋችሁ ልትሰጡኝ ከሆነ ግን ምንም በደል ስላላደረስኩባችሁ እግዚአብሔር በእናንተ ላይ ይፈርዳል አላቸው።