am_tq/1co/02/10.md

450 B

ጳውሎስና ከእርሱ ጋር የነበሩት የእግዚአብሔርን ጥበብ ያውቁት እንዴት ነበር?

በመንፈሱ በኩል እግዚአብሔር እነዚህን ነገሮች ስለ ገለጸላቸው ነበር፡፡

የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገር የሚያውቅ ማነው?

የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገር የሚያውቅ የእግዚአብሔር መንፈስ ብቻ ነው፡፡