am_tq/1co/02/10.md

8 lines
450 B
Markdown

# ጳውሎስና ከእርሱ ጋር የነበሩት የእግዚአብሔርን ጥበብ ያውቁት እንዴት ነበር?
በመንፈሱ በኩል እግዚአብሔር እነዚህን ነገሮች ስለ ገለጸላቸው ነበር፡፡
# የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገር የሚያውቅ ማነው?
የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገር የሚያውቅ የእግዚአብሔር መንፈስ ብቻ ነው፡፡