# ጳውሎስና ከእርሱ ጋር የነበሩት የእግዚአብሔርን ጥበብ ያውቁት እንዴት ነበር? በመንፈሱ በኩል እግዚአብሔር እነዚህን ነገሮች ስለ ገለጸላቸው ነበር፡፡ # የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገር የሚያውቅ ማነው? የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገር የሚያውቅ የእግዚአብሔር መንፈስ ብቻ ነው፡፡