am_tq/1ch/12/21.md

242 B

የምናሴ ሰዎች፤ ቆይቶም የዳዊት ሰራዊት ረዳት የሆኑት እንዴት ነበር?

የምናሴ ሰዎች ዝነጆች ተዋጊዎች ስለነበሩ ዳዊትን በዉጊያ ጊዜ ይረዱት ነበር።