am_tq/1co/02/01.md

630 B

የተሰወረውን የእግዚአብሔር እውነት ለመስበክ ጳውሎስ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች የመጣው በእንዴት ዐይነት ሁኔታ ነበር?

የተሰጠውን የእግዚአብሔር እውነት ለመስበክ የመጣው በረቀቀ የንግግር ችሎታ ወይም በጥበብ አልነበረም፡፡

በቆሮንቶስ ሰዎች መካከል በነበረ ጊዜ ጳውሎስ ምን ለማወቅ ነበር የወሰነው?

ከኢየሱስ ክርስቶስና እርሱም ከመሰቀሉ ውጪ ሌላ ምንም ላለማወቅ ጳውሎስ ወስኖ ነበር፡፡