am_tq/1ch/09/01.md

621 B

የእስራኤል ሁሉ ትዉልድ ተጽፎ የሚገኘው የት ነው?

እስራኤልም ሁሉ በየትውልዳቸው በእስራኤል ነገሥታት መጽሐፍ ተጽፈዋል።

ይሁዳ በምርኮ ወደባቢሎን የተወሰደው ለምንድነው?

ይሁዳ በምርኮ ወደባቢሎን የተወሰደው በሀጢአታቸው ምክንያት ነበር።

በከተሞቻቸው መጀመሪያ የሰፈሩ ሰዎች እነማን ነበሩ?

በከተሞቻቸው መጀመሪያ የተቀመጡ እስራኤልና ካህናት ሌዋውያንም ናታኒምም ነበሩ።