am_tq/1ch/09/01.md

12 lines
621 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# የእስራኤል ሁሉ ትዉልድ ተጽፎ የሚገኘው የት ነው?
እስራኤልም ሁሉ በየትውልዳቸው በእስራኤል ነገሥታት መጽሐፍ ተጽፈዋል።
# ይሁዳ በምርኮ ወደባቢሎን የተወሰደው ለምንድነው?
ይሁዳ በምርኮ ወደባቢሎን የተወሰደው በሀጢአታቸው ምክንያት ነበር።
# በከተሞቻቸው መጀመሪያ የሰፈሩ ሰዎች እነማን ነበሩ?
በከተሞቻቸው መጀመሪያ የተቀመጡ እስራኤልና ካህናት ሌዋውያንም ናታኒምም ነበሩ።