# የእስራኤል ሁሉ ትዉልድ ተጽፎ የሚገኘው የት ነው? እስራኤልም ሁሉ በየትውልዳቸው በእስራኤል ነገሥታት መጽሐፍ ተጽፈዋል። # ይሁዳ በምርኮ ወደባቢሎን የተወሰደው ለምንድነው? ይሁዳ በምርኮ ወደባቢሎን የተወሰደው በሀጢአታቸው ምክንያት ነበር። # በከተሞቻቸው መጀመሪያ የሰፈሩ ሰዎች እነማን ነበሩ? በከተሞቻቸው መጀመሪያ የተቀመጡ እስራኤልና ካህናት ሌዋውያንም ናታኒምም ነበሩ።