am_tq/1ch/10/09.md

835 B

ፍልስጤማዉያን የሳዖልን ሬሳ ምን አደረጉ?

ፍልስጤማዉያንም የሳኦልን ራስ ቈርጠው የጦር መሣሪያውን ከገፈፉ በኋላ የሳኦልን የጦር መሣሪያዎች በአማልክታቸው ቤተ መቅደስ ውስጥ አኖሩ፤ ራሱንም ዳጎን ተብሎ በሚጠራው አምላካቸው ቤተ መቅደስ ውስጥ ሰቀሉት።