# ፍልስጤማዉያን የሳዖልን ሬሳ ምን አደረጉ? ፍልስጤማዉያንም የሳኦልን ራስ ቈርጠው የጦር መሣሪያውን ከገፈፉ በኋላ የሳኦልን የጦር መሣሪያዎች በአማልክታቸው ቤተ መቅደስ ውስጥ አኖሩ፤ ራሱንም ዳጎን ተብሎ በሚጠራው አምላካቸው ቤተ መቅደስ ውስጥ ሰቀሉት። # ፍልስጤማዉያን የሳዖልን ሬሳ ምን አደረጉ? ፍልስጤማዉያንም የሳኦልን ራስ ቈርጠው የጦር መሣሪያውን ከገፈፉ በኋላ የሳኦልን የጦር መሣሪያዎች በአማልክታቸው ቤተ መቅደስ ውስጥ አኖሩ፤ ራሱንም ዳጎን ተብሎ በሚጠራው አምላካቸው ቤተ መቅደስ ውስጥ ሰቀሉት።