am_tq/1ch/10/09.md

8 lines
835 B
Markdown

# ፍልስጤማዉያን የሳዖልን ሬሳ ምን አደረጉ?
ፍልስጤማዉያንም የሳኦልን ራስ ቈርጠው የጦር መሣሪያውን ከገፈፉ በኋላ የሳኦልን የጦር መሣሪያዎች በአማልክታቸው ቤተ መቅደስ ውስጥ አኖሩ፤ ራሱንም ዳጎን ተብሎ በሚጠራው አምላካቸው ቤተ መቅደስ ውስጥ ሰቀሉት።