am_tq/1ch/07/20.md

785 B

ኤፍሬም ብዙ ቀን ባለቀሰ ጊዜ ወንድሞቹ ሊያጽናኑት የመጡት ለምን ነበር?

የኤፍሬም ወንድሞች ኤፍሬምን ለማጽናናት የመጡብት ምክንያት የጌት ሰዎች ከብቶቻቸውን ሊወስዱባቸው በሄዱ ጊዜ የኤፍሬም ልጆች ኤድርና ኤልዓድ ስለተገደሉበት ነበር።