am_tq/1ch/07/20.md

8 lines
785 B
Markdown

# ኤፍሬም ብዙ ቀን ባለቀሰ ጊዜ ወንድሞቹ ሊያጽናኑት የመጡት ለምን ነበር?
የኤፍሬም ወንድሞች ኤፍሬምን ለማጽናናት የመጡብት ምክንያት የጌት ሰዎች ከብቶቻቸውን ሊወስዱባቸው በሄዱ ጊዜ የኤፍሬም ልጆች ኤድርና ኤልዓድ ስለተገደሉበት ነበር።