am_tq/1ch/11/10.md

193 B

ያሾብዓም ምን በማድረግ ይታወቅ ነበር?

ያሾብዓም ሦስት መቶ ሰዎችን በጦር በአንድ ፍልሚያ ብቻ ስለገደላቸው ነበር።