am_tq/1ch/01/08.md

208 B

በምድር ላይ የመጀመሪያው ድል ኣድራጊ ሃያል ማን ነበር?

ናምሩድ የኩሽ ልጅ በምድር ላይ የመጀመሪያው ድል አድራጊ ሃያል ነበር።