am_tq/1ch/11/20.md

257 B

የኢዮአብ ወንድም አቢሳ የሚታወቀው በምኑ ነበር?

አቢሳ የሦስቱ ዝነኞች ወታደሮች የበላይ አለቃ ነበር።በአንድ ወቅት በጦሩ ሦስት መቶ ሰዎችን ገድሎ ነበር።