am_tq/1ch/11/20.md

4 lines
257 B
Markdown

# የኢዮአብ ወንድም አቢሳ የሚታወቀው በምኑ ነበር?
አቢሳ የሦስቱ ዝነኞች ወታደሮች የበላይ አለቃ ነበር።በአንድ ወቅት በጦሩ ሦስት መቶ ሰዎችን ገድሎ ነበር።