am_tq/1co/01/12.md

368 B

ጳውሎስ መከፋፈል ሲል ምን ማለቱ ነው?

ጳውሎስ እንዲህ ሲል፤ አንዳንዶቻችሁ፣ ‹‹እኔ የጳውሎስ ነኝ›› ወይም፣ ‹‹እኔ የአጵሎስ ነኝ›› ወይም፣ ‹‹እኔ የኬፋ ነኝ›› ወይም ‹‹እኔ የክርስቶስ ነኝ›› ትላላችሁ ማለቱ ነው፡፡