am_tq/1co/01/12.md

4 lines
368 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ጳውሎስ መከፋፈል ሲል ምን ማለቱ ነው?
ጳውሎስ እንዲህ ሲል፤ አንዳንዶቻችሁ፣ ‹‹እኔ የጳውሎስ ነኝ›› ወይም፣ ‹‹እኔ የአጵሎስ ነኝ›› ወይም፣ ‹‹እኔ የኬፋ ነኝ›› ወይም ‹‹እኔ የክርስቶስ ነኝ›› ትላላችሁ ማለቱ ነው፡፡