# ጳውሎስ መከፋፈል ሲል ምን ማለቱ ነው? ጳውሎስ እንዲህ ሲል፤ አንዳንዶቻችሁ፣ ‹‹እኔ የጳውሎስ ነኝ›› ወይም፣ ‹‹እኔ የአጵሎስ ነኝ›› ወይም፣ ‹‹እኔ የኬፋ ነኝ›› ወይም ‹‹እኔ የክርስቶስ ነኝ›› ትላላችሁ ማለቱ ነው፡፡