Fri Sep 15 2017 14:03:47 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-09-15 14:03:48 +03:00
parent f9d86e3095
commit 37de9a4da3
392 changed files with 434 additions and 2 deletions

1
01/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 1 \v 2 \v 3 \v 4 ኢየሱስ በኢያሪኮ ውስጥ እያለፈ ነበረ።

5
01/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
<<<<<<< HEAD
ምዕራፍ 2
=======
\v 5 \v 6 \v 7 ምዕራፍ 2
>>>>>>> b8174798a0ace49d669663f3abd34a541ff2fe91

1
01/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 1

1
02/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 2

1
03/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 3

1
04/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 4

1
05/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 5

1
06/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 6

1
07/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 7 \v 1 ኢየሱስ ለሕዝቡ የሚናገረውን ካጠናቀቀ በኋላ ወደ ቅፍርናሆም መጣ።

1
07/02.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 2 \v 3 \v 4 \v 5 2-5 እጅግ የሚወደውና ለሞት የተቃረበ አገልጋይ የነበረው አንድ የመቶ አለቃ ስለ ኢየሱስ ሰምቶ የአይሁድ ሽማግሌዎችን ኢየሱስ መጥቶ ይፈውስለት ዘንድ አጥብቀው እንዲለምኑት ላካቸው። እነርሱም ወደ ኢየሱስ ዘንድ መጥተው ይህ ሰው ሕዝባቸውን ስለሚወድና ምኩራብም ያሠራላቸው በመሆኑ የጠየቀውን ሊያደርግለት እንደሚገባ አበክረው ተመጸኑት።

1
07/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 6 \v 7 \v 8 6-8 ኢየሱስም ከእነርሱ ጋር መሄድ ጀምሮ ወደ መቶ አለቃው ቤት ሲቃረብ የአይሁድ ሽማግሌዎችን ወደ ኢየሱስ ልኮ፦ “ጌታ ሆይ፣ ወደ ቤቴ ትገባ ዘንድ አይገባህም፣ እኔም አንተ ዘንድ መምጣት አይገባኝም ቃልህን ብቻ ብትናገር አገልጋዬ ይፈወሳል፣ ምክንያቱም እኔም ሥልጣን ያለኝ አለቃ ነኝ፣ በእኔ ሥር ያለውን ወታደር እንዲመጣ ሳዘው ይመጣል፣ እንዲሄድም ሳዘው ይሄዳል፣ ለአገልጋዬም እንዲያደርግ የማዘውን ያደርጋል” ብለው እንዲነግሩት ላካቸው።

1
07/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 9 \v 10 9-10 ኢየሱስ ይህንን በሰማ ጊዜ በመቶ አለቃው አባባል ተደንቆ ይከተሉት ወደነበሩት ዞር ብሎ “በእስራኤልም እንኳን እንዲህ ያለ እምነት ያለው አላገኘሁም” አላቸው። የተላኩትም ሰዎች ወደ መቶ አለቃው ቤት ሲመለሱ አገልጋዩ ጤናማ ሆኖ አገኙት።

1
07/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 11 \v 12 \v 13 \v 14 \v 15 11-15 ከጥቂት ጊዜ በኋላ ኢየሱስ ወደ ናይን ከተማ ሄድ፤ ከእርሱም ጋር ደቀ መዛሙርቱና ብዙ ሕዝብ አብረው ነበር። ወደ ከተማይቱም በቀረበ ጊዜ ለእናቱ ብቸኛ ልጅ የነበረ ሞት አስከሬኑን ሰዎች ተሸክመው እየሄዱ ነበር። የልጁ እናት መበለት ነበረች፤ በርከት ያሉ ለቀስተኞችም ተከትለዋት ነበር። ኢየሱስም ተመልክቷት እጅግ አዘነላትና “አታልቅሺ” ካላት በኋላ ወደ ቃሬዛው ጠጋ ብሎ ነካው ቃሬዛውን የተሸከሙትም ቆሙ። በዚያን ጊዜ ኢየሱስ፣ “አንተ ጎበዝ ተነሣ” አለው። ጎበዙም ተነሥቶ ተነጋገረ፤ ኢየሱስም ልጁን ለእናትዬው ሰጣት።

1
07/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 16 \v 17 16-17 ከዚህ የተነሣ በስፍራው በነበሩት ሁሉ ዘንድ ፍርሃት ወደቀባቸው “ታላቅ ነቢይ በመካከላችን ተነሣ፣ እግዚአብሔር ሕዝቡን ጎበኘ” በማለትም እግዚአብሔርን አመሰገኑ።

1
07/18.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 18 \v 19 \v 20 18-20 ይህንን ሁሉ ነገር ደቀ መዛሙርቱ በነገሩት ጊዜ፣ ዮሐንስ “የምትመጣው አንተ ነህን ወይስ ሌላውን እንጠብቅ” ብለው እንዲጠይቁ ከእነርሱ ሁለቱን ወደ ኢየሱስ ላካቸው። መልእክተኞቹም ወደ ኢየሱስ ቀርበው የላኩትን ጥያቄ አቀረቡለት።

1
07/21.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 21 \v 22 \v 23 21-23 ይህንን ጥያቄ ባቀረቡለት ሰዓት ኢየሱስ ብዙ ሰዎችን ከተለያዩ ደዌዎች ፈወሳቸው፣ በአጋንንት የተያዙትንም ነፃ አወጣ፣ ዐይነ ስውራንም ማየት እንዲችሉ አደረጋቸው። ኢየሱስም ለመልእክተኞቹ “ወደ ዮሐንስ ዘንድ ተመልሳችሁ ሂዱና ያያችሁትንና የሰማችሁትን እንዲህ ብላችሁ ንገሩት፦ ዐይነ ስውራን ማየት፣ ሽባዎች መራመድ፣ ለምጻሞች መንጻት፣ ደንቆሮዎች መስማት፣ ሙታን ሕይወት መዝራት ችለዋል፣ ለድሆችም ወንጌል እየተሰበከ ነው፣ በማደርጋቸው ነገሮች በእኔ ሳይሰናከል በእምነቱ የሚጸና ሰው የተመሰገነ ነው” አላቸው።

1
07/24.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 24 \v 25 \v 26 24-26 የዮሐንስ መልእክተኞች ከሄዱ በኋላ ኢየሱስ ዮሐንስን በሚመለከት እንዲህ አላቸው፦ “ወደ ምድረ በዳ የወጣችሁት በንፋስ የሚወዛወዘውን ሸንበቆ ለማየት ነበርን? ወይስ የወጣችሁት የሚያማምሩ ልብሶች የለበሱትን ለማየት ነበርን? አስተውሉ፣ የሚያማምሩ ልብሶችን ለብሰው በድሎት የሚኖሩ ሰዎች የሚገኙት በቤተ መንግሥታት ነው። ልታዩ የወጣችሁት ግን ነቢይ ከሆነ፣ እንግዲያውስ ያያችሁት ነቢይ ብቻ ሳይሆን ከነቢያትም የበለጠውን ነው።

2
07/27.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 27 \v 28 27 ስለ እርሱ እንዲህ ተብሎ ተጽፏል፦ ‘አስተውሉ፣ በፊታችሁ መንገድን የሚጠርግ መልእክተኛዬን እልካለሁ’
28 ከሴቶች ከተወለዱት መካከል ከዮሐንስ የሚበልጥ ማንም የለም፤ ቢሆንም በእግዚአብሔር መንግሥት ከሁሉም የሚያንሰው ይበልጠዋል።

1
07/29.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 29 \v 30 29-30 ይህንን በሰሙ ጊዜ ቀራጮች እንኳን ሳይቀሩ ሕዝቡ ሁሉ እግዚአብሔር ጻድቅ እንደሆነ ተናገሩ፤ ምክንያቱም እነርሱን ያጠመቃቸው ዮሐንስ ነበር። በዮሐንስ ያልተጠመቁት ፈሪሳውያንና የሕግ አዋቂዎች ግን በራሳቸው ፈቃድ የእግዚአብሔርን ጥበብ ተቃወሙ።

1
07/31.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 31 \v 32 31-32 እንግዲያውስ የዚህን ትውልድ ሰዎች ከምን ጋር አመሳስላቸዋለሁ? ምንስ ይመስላሉ? እርስ በርሳቸው በገበያ እየተጠራሩ ‘እንቢልታ ነፋንላችሁ እናንተም አልዘገናችሁም፣ ሙሾ አወጣንላችሁ እናንተም አላለቀሳችሁም’ እንደሚባባሉት ዓይነት ናቸው።

1
07/33.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 33 \v 34 \v 35 33-35 መጥምቁ ዮሐንስ እንጀራ ሳይበላና ወይን ጠጅ ሳይጠጣ ቢመጣ፦ ‘ጋኔን አለበት’ አላችሁት፣ የሰው ልጅ ደግሞ እየበላና እየጠጣ ቢመጣ፦ ‘በላተኛና ጠጪ፣ የቀራጮችና የኃጢአተኞች ወዳጅ! አላችሁት። ጥበብ ግን በልጆቿ ሁሉ ትክክል እንደሆነች ታወቀች።

1
07/36.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 36 \v 37 \v 38 36-38 አንድ ፈሪሳዊ ኢየሱስን በቤቱ እንዲመገብ ጋበዘውና ግብዣውን ተቀብሎ ወደ ማዕዱ ቀረበ። በዚያ ከተማውም በመጥፎ ምግባሯ የታወቀች እንዲት ሴት በፈሪሳዊው ቤት ተጋብዞ በማዕድ እንደ ተቀመጠ ተረድታ የአልባስጥሮስ ሽቶ ብልቃጥ ይዛ ወደ ቤቱ ውስጥ ገባችና ከኢየሱስ በስተኋላ ከእግሩ አጠገብ ሆና ማልቀስ ጀመረች። ኪዝያ በኋላም በእንባዋ እግሩን ማራስና በፀጉሯም ማበስ ቀጠለች፣ እግሩንም ትስመው በሽቶም ትቀባው ነበር።

1
07/39.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 39 \v 40 39-40 ኢየሱስን የጋበዘው ፈሪሳዊ ይህንን ተመልክቶ፦ ይህ ሰው በእርግጥ ነቢይ ቢሆን ኖሮ እየነካችው ያለችው ሴት ምን ዓይነት ሴት እንደሆነች ባወቀም ነበር ብሎ በልቡ አሰበ። ኢየሱስም ለፈፊሳዊው እንዲህ አለው፦ “አንድ የምነግርህ ነገር አለኝ” አለው። ፈሪሳዊውም፦ “መምህር ሆይ፣ ተናገር” አለው።

1
07/41.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 41 \v 42 \v 43 41-43 ኢየሱስም “አንድ አበዳሪ ሁለት ተበዳሪዎች ነበሩት፣ አንደኛው የአምስት መቶ ዲናር ሌላኛው ደግሞ የሃምሳ ዲናር ዕዳ ነበረባቸው፤ የሚከፍሉት ስላልነበራቸው ሁለቱንም ዕዳቸውን ማራቸው። ስለዚህ ዕዳቸው ከተማረላቸው ከእነዚህ ከሁለቱ ማንኛቸው አብዳሪውን የበለጠ የሚወደው ይመስልሃል? አለው። ስምዖንም መልሶ፦ “ብዙ የተተወለት ይመስለኛል” አለው። ኢየሱስም፦ “በትክክል መልሰሃል” አለው።

1
07/44.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 44 \v 45 44-45 ኢየሱስም ወደ ሴትዬይቱ ዞር ብሎ ለስምዖን እንዲህ አለው፦ “ይህችን ሴት ትመለከታታለህ? እኔ ወደ ቤትህ መጥቼ አንተ ለእግሬ ውሃ እንኳን አላቀረብህልኝም፣ እርሷ ግን በእንባዋ እግሬን አራሰች በፀጉሯም አበሰችው፤ አንተ አልሳምከኝም፣ እርሷ ግን ከመጣሁበት ጊዜ ጀምሮ እግሬን ከመሳም አላቋረጠችም።

1
07/46.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 46 አንተ ራሴን በዘይት አልቀባኸኝም፣ እርሷ ግን እግሬን በሽቶ ቀባች፣ \v 47 ስለዚህ ለበዛው ኃጢአቷ ብዙ ምሕረትን አግኝታለችና አብዝታ ወዳለች። ጥቂት ኃጢአቱ ይቅር የተባለለት ግን ጥቂት ይወዳል” አለው።

1
07/48.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 48 \v 49 \v 50 48-50 ወደ ሴቱቱም ዞር ብሎ፦ “ኃጢአትሽ ተሠርዮልሻል” አላት። በዚያም ተቀምጠው የነበሩት እርስ በርሳቸው፦ “ኃጢአትን ይቅር የሚል ይህ ማን ነው?” አሉ። ኢየሱስም ለሴቲቱ፦ “እምነትሽ አድኖሻል፣ በስላም ሂጂ” አላት።

1
07/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 7

1
08/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 8 \v 1 \v 2 \v 3 1-3 ከዚህ በኋላ ኢየሱስ የእግዚአብሔርን መንግሥት የምሥራች ወንጌል እየሰበከ ወደ ልዩ ልዩ ከተሞችና መደሮች መጓዝ ጀመረ። በጉዞውም ወቅት አሥራ ሁለቱ ደቀ መዛሙርቱ እንዲሁም በሕመማቸው የተፈወሱና ከአጋንንት እስራት ነፃ የወጡ በገንዘባቸው አገልግሎት ይደግፉ የነበሩ መግደላዊት ትባል እንደ ነበረችውና ሰባት አጋንንት እንደወጣላት እንደ ማርያም የሄሮድስ ቤተ መንግሥት አዛዥ የነበረው የኩዛ ሚስት እንደነበረችው እንደ ዮሐና እንደ ሶስና የመሳሰሉትና ብዙ ሴቶች ይከተሉት ነበር።

1
08/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 4 \v 5 \v 6 4-6 በዚያን ጊዜ ከብዙ የተለያዩ ከተሞች የመጡትን ጨምሮ ብዙ ሕዝብ በተሰበሰቡበት ጊዜ በምሳሌ ተጠቅሞ እንዲህ ብሎ ነገራቸው “አንድ ገበሬ ዘር ሊዘራ ወጣ በሚዘራበት ወቅት ከተዘራው ዘር አንዳንዱ በመንገድ ዳር ወደቀ መንገደኞችም ረጋገጡት ወፎችም መጥተው በሉት ሌላው ዘርም በጭንጫ መሬት ላይ ወደቀ በበቀለም ጊዜ እርጥብ አፈር ስላልነበረው ወዲያው ደረቀ።

1
08/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 7 \v 8 7-8 ሌላውም ዘር በሾህ መካከል ወደቀ ሾሁም የበቀለውን አንቆ አስቀረው። ከዘሩ አንዳንዱ ግን በመልካም አፈር ላይው ወደቀ መቶ እጥፍ ፍሬም አፈራ”። ኢየሱስ ይህንን ከተናገረ በኋላ ጮክ ብሎ “ጆሮ ያለው ይስማ” አለ።

1
08/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 9 \v 10 9-10 ከዚያ በኋላ ደቀ መዛሙርቱ ይህ ምሳሌ ምን ማለት እንደ ሆነ ጠየቁት፤ ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፤ ‘ለእናንተ የእግዚአብሔርን መንግሥት ምስጢር የማወቅ ዕድል ተሰጥቷችኋል ለተቀሩት ሕዝብ ግን ቢያዩ እንዳይመለከቱ ቢስሙም እንዳያስተውሉ የሚማሩት በምሳሌ ነው።

1
08/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 11 እንግዲያውስ የምሳሌው ትርጕም እንደዚህ ነው፦ ዘሩ የእግዚአብሔር ቀል ነው። \v 12 በመንገድ ዳር የወደቁት ሰምተው እንዳይድኑ ዲያብሎስ መጥቶ የሰሙትን ቃል ከልባቸው የሚወሰድባቸው ናቸው። \v 13 በድንጋይ መካከል የወደቁትም ቃሉን በሰሙ ጊዜ በደስታ የሚቀበሉትና መስማት እንጂ በቃሉ ስር ስላልሰደዱ ለጊዜው አምነው ፈተና በመጣባቸው ጊዜ እምነታቸውን የሚክዱ ናቸው።

1
08/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 14 በሾህ መካከል የወደቀው ዘር ቃሉን የሰሙ ሰዎች ሲሆኑ በኑሮ ሂደታቸው ወቅት በምድራዊ ሕይወት ዐሳብና በባለጠግነት ምቾት የሚታነቁ በመሆናቸው ፍሬ ወደ ማፍራት የማይመጡ ናቸው። \v 15 ነገር ግን በመልካሙ አፈር ላይ የወደቁት በመልካምና በቅን ልብ ካዳመጡ በኋላ ቃሉን አጥብቀው የሚይዙ በመጽናት ፍሬ የሚያፈሩ ናቸው።

1
08/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 16 እንግዲህ አንድ ሰው መብራትን ካበራ በኋላ ጋን ውስጥ ወይም ከአልጋው ስር አያደርገውም። ከዚያ ይልቅ ሁሉም ሰው ብርሃኑን ማየት ይችል ዘንድ ከፍ ያለ ስፍራ ላይ ያስቀምጠዋል። \v 17 ይህም መሆን ያለበት የሚታወቅ እንጂ የሚደበቅ ታውቆ ወደ ብርሃን የሚወጣ እንጂ ምስጢር የሚሆን ነገር ስለሌለ ነው። \v 18 ስለዚህ እንዴት እንደምትሰሙ ተጠንቀቁ ምክንያቱም ላለው ሁሉ የበለጠ ይሰጠዋል ከሌለው ደግሞ እንዳለው የሚመስለው እንኳ ይወሰድበታል።

1
08/19.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 19 ከዚያ በኋላ የኢየሱስ እናትና ወንድሞቹ ወደ እርሱ መጡ፣ ሆኖም ከሕዝቡ ብዛት የተነሣ ወደ እርሱ መቅረብ አልቻሉም። \v 20 ስለሆነም ‘እናትህና ወንድሞችህ ሊያነጋግሩህ ፈልገው እየጠበቁህ ናቸው’ የሚል መልእክት አመጡለት። \v 21 ነገር ግን ኢየሱስ መልሶ እንዲህ አላቸው፤ “እናቴና ወንድሞቼ የእግዚአብሔርን ቃል ሰምተው የሚያደርጉ ናቸው።”

1
08/22.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 22 በዚያ ሰሞን ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱ ወደ ጀልባ ውስጥ ሲገቡ ኢየሱስ እንዲህ አላቸው። ‘እስቲ ወደ ማዶ ወዳለው የሐይቁ ክፍል እንሂድ’። በዚያን ጊዜ እነሱ መቅዘፍ ጀመር። \v 23 ነገር ግን እየቀዘፉ ሳሉ ኢየሱስ እንቅልፍ ወሰደው። በታላቅ ነፋስ የታጀበ ማዕበል በሐይቁ ላይ ስለተነሣ ጀልባቸው ውስጥ ውሃ መግባት ጀመረ፣ ታላቅ አደጋም በፊታቸው ተደቀነ።

1
08/24.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 24 በዚያን ጊዜ የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት ወደ እርሱ መጥተው ‘ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ! መሞታችን ነው’ እያሉ ከእንቅልፉ ቀሰቀሱት። እርሱም ከእንቅልፉ ነቅቶ ነፋሱንና የሚናወጠውን ማዕበል ገሰፀና ፀጥ አደረጋቸው። \v 25 ከዚህ በኋላም “እምነታችሁ የት አለ?” አላቸው። ፍርሃት ይዟቸውና በጣም ተደንቀው እርስ በርሳቸው “ነፋሳትንና ባሕርን የሚያዝ አንርሱም የሚታዘዙለት ይሄ ማን ነው? ተባባሉ።

1
08/26.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 26 ከገሊላ ባሕር በስተ ማዶ በሌላው አንጻር ወደ ነበረው ወደ ጌርጌሴኖን ክልል ደረሱ። \v 27 ኢየሱስ ከጀልባው ወርዶ ወደ ምድር በተሻገረ ጊዜ አጋንንት የነበሩበት አንድ ሰው አገኘው። ይህ ሰው ለረጅም ጊዜ ልብስ ለብሶ አያውቅም፤ በመቃብር ስፍራ እንጂ በቤትም ውስጥ አልኖረም።

1
08/28.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 28 ኢየሱስን ባየው ጊዜ ጮሆ በፊቱ ተደፋ፤ በታላቅም ድምፅ “የታላቁ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ሆይ! እኔ ከአንተ ምን አለኝ! እንዳታሰቃየኝ እለምንሃለሁ” አለው። \v 29 እንደዚህም ያለበት ምክንያት ብዙ ጊዜ ይይዘውና ያሰቃየው የነበረውን ርኩስ መንፈስ ከእርሱ እንዲወጣ ኢየሱስ አዞት ስለነበር ነው። ምንም እንኳበብረት ሰንሰለት የታሰረና በቁጥጥር ስር እንዲውል የተደረገ ቢሆንም እስራቱን ይበጥስ፣ በአጋንንቱም ግፊት ወደ በረሃ እየሄደ ይንከራተት ነበር።

1
08/30.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 30 በዚያን ጊዜም ኢየሱስ “ስምህ ማን ነው?” ብሎ ጠየቀው፤ እርሱም ብዙ አጋንንት ገብተውበት ነበርና ስሜ ‘ሌጌዎን’ ነው ብሎ መለሰ። \v 31 በውስጡ የነበሩት አጋንንት ወደ ጥልቁ እንዲሔዱ እንዳያዛቸው መማፀናቸውን ቀጠሉ።

1
08/32.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 32 በዚያን ወቅት ብዙ የአሳማ መንጋ በኮረብታው ላይ ለግጦሽ ተሰማርተው ነበር፤ አጋንንቱም ወደ አሳማዎቹ ይገቡ ዘንድ እንዲፈቅድላቸው ለመኑት። የለመኑትን ያደርጉ ዘንድ ፈቀደላቸው። \v 33 ከዚህም የተነሣ አጋንንቱ ከሰውዬው ወጥተው አሳማዎቹ ውስጥ ገቡ። የእርያዎቹ መንጋ ከኮረብታው ተጣድፈው ውድ ቁልቁል ወረዱ ወደ ሐይቁም ውስጥ ገብተው ሰጠሙ።

1
08/34.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 34 አሳማዎቹን ሲያሰማሩ የነበሩ ሰዎች ይህን በተመለከቱ ጊዜ ወደ ከትማውና ወደ ገጠሮች ሁሉ ሸሽተው በመሄድ ዜናውን አሰራጩ። \v 35 ከዚህም የተነሣ ይህንን የሰሙት ሰዎች የሆነውን ለመምልከት ወጡ ወደ ኢየሱስም በመጡ ጊዜ አጋንንት የወጣለትን ሰው አገኙት። ሰውዬውም ልብስ ለብሶ ወደ አዕምሮውም ተመልሶ በኢየሱስ እግር ስር ተቀምጦ ሲያዩት ፍርሃት ያዛቸው።

1
08/36.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 36 ከዚያም በኋላ የሆነውን የተመለከቱ በአጋንንት ቁጥጥር ስር የነበረው ሰው እንዴት እንደዳነ ለሌሎች ሰዎች ነገሩአቸው። \v 37 የጌርጌሴኖንንና በዚያ የነብሩት ሰዎች ሁሉ ታላቅ ፍርሃት ይዟቸው ስለነበረ ኢየሱስ ከእነርሱ ተለተይቶ እንዲሄድ ጠየቁት፤ እርሱም ከዚያ ስፍራ ወደ መጣበት ለመመለስ ወደ ጀልባይቱ ገባ።

1
08/38.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 38 አጋንንት የወጣለት ሰው ከእርሱ ጋር ይሄድ ዘንድ ኢየሱስን ለመነ። \v 39 ኢየሱስ ግን “ወደ ቤተ ሰቦችህ ተመለስና እግዚአብሔር ያደረገልህን ታላላቅ ነገሮችን ሁሉ ተርክላቸው” ብሎ አሰናበተው። ሰውየውም ኢየሱስ ያደረገለትን ታላላቅ ነገሮች በከተማው ሁሉ እየመሰከረ ጉዞውን ቀጠለ።

1
08/40.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 40 ሁሉም ይጠብቁት ነበርና ኢየሱስ ሲመለስ ሕዝቡ ተቀበሉት። \v 41 እነሆም ከምኩራብ መሪዎች አንዱ ኢያኢሮስ የተባለ ሰው መጣ፤ እርሱም በኢየሱስ እግር ላይ ወድቆ ወደ ቤቱ ይመጣ ዘንድ ለመነው። \v 42 ወደ ቤቱ እንዲመጣ የፈለገው አሥራ ሁለት ዓመት የሆናት ብቸኛዋ ሴት ልጅ ለሞት ተቃርባ ስለነበረ ነው። ነገር ግን ወደዚያ እየሄደ በነበረበት ጊዜ ብዙ ሕዝብ ይገፉትና ያጨናንቁት ነበር።

1
08/43.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 43 በዚያም ለአሥራ ሁለት ዓመታት ደም ሲፈሳት የነበረች፣ ገንዘቧን ሁሉ ለሐኪሞች ብትከፍልም አንዳቸውም ያልፈወሷት ሴት ነበረች። \v 44 እርሷም ከኢየሱስ በስተኋላ መጥታ የልብሱን ጫፍ ነካች፤ ከእርሷ ይፈስ የነበረው ደም ወዲያው ቆመ።

1
08/45.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 45 ኢየሱስም “የነካኝ ማን ነው?” አለ። ሁሉም አልነካንህም ብለው በተናገሩ ጊዜ ጴጥሮስ “ጌታ ሆይ ሕዝቡ እኮ እየገፋህና እያጨናነቀህ ነው” አለው። \v 46 ኢየሱስ ግን “ከእኔ ኃይል እንደ ወጣ አውቃለሁና አንድ ሰው ነክቶኛል” አለ።

1
08/47.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 47 ያደረገችውን መደበቅ እንዳልቻለች ባስተዋለች ጊዜ ሴቲቱ እየተንቀጠቀጠች መጣችና በኢየሱስ እግር ስር ወድቃ በሰዎች ሁሉ ፊት እርሱን ለምን እንደነካችውና እንዴት ወዲያው እንደተፈወሰች ተናገረች። ከዚያ በኋላ ኢየሱስ ሴቲቱን \v 48 “ልጄ ሆይ እምነትሽ አድኖሻል በሰላም ሂጂ” አላት።

1
08/49.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 49 እርሱም ገና እየተናገረ ሳለ ከምኩራብ አለቃው ቤት አንድ ሰው መጥቶ፦ “ልጅህ ሞታለች መምህሩን አታስቸግረው” አለ። \v 50 ኢየሱስ ግን ይህንን በሰማ ጊዜ “እመን ብቻ እንጂ አትፍራ እርሷም ትድናለች” አለው።

1
08/51.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 51 ከዚያ በኋላ እርሱ ወደዚያ ቤት በመጣ ጊዜ ከጴጥሮስ፣ ከዮሐንስ፣ ከያዕቆብ እንዲሁም ከልጅቱ አባትና ከእናትዋ በስተቀር ማንም አብሮት እንዲገባ አልፈቀደም። \v 52 በዚያ ስፍራ ሰዎች ሁሉ እየጮኹ በጣም ያልቅሱ ነበር። እርሱ ግን “አታልቅሱ ልጅቷ ተኝታለች እንጂ አልሞተችም” አለ። \v 53 እነርሱ ግን መሞቷን አውቀው ስለነበር በንቀት ሳቁበት።

1
08/54.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 54 እርሱ ግን የልጅቱን እጅ ይዞ “አንቺ ልጅ ተነሺ” አላት። \v 55 ነፍስዋም ተመለሰች፣ ወዲያውኑም ብድግ አለች። እርሱም የምትበላው እንዲሰጧት አዘዘ። \v 56 ወላጆቿም ተደነቁ እርሱ ግን ስለሆነው ነገር ለማንም እንዳይነግሩ አዘዛቸው።

1
08/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 8

1
09/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 9 \v 1 \v 2 1 አሥራ ሁለትንም ወደ እርሱ ጠራና በአጋንንት ሁሉ ላይ እንዲሁም በሽታዎችን የመፈወስ ሥልጣን ሰጣቸው። 2 የእግዚአብሔርን መንግሥት ወንጌል እንዲሰብኩ በሽተኞችንም እንዲፈውሱ ላካቸው።

1
09/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 3 \v 4 3 ለእነርሱም እንደዚህ አላቸው “ለጉዞአችሁ በትርም ቢሆን የገንዘብ ቦርሳ፣ ስንቅም ቢሆን ገንዘብ ወይም ቅያሬ ልብስ ምንም ነገር አትያዙ። 4 ከዚያ ስፍራ እስከምትወጡ በገባችሁበት ቤት በዚያ ቆዩ።

1
09/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 5 \v 6 5 “የማይቀበሏችሁ ቢኖሩ ከዚያ ከተማ ስትወጡ ምስክር ይሆንባቸው ዘንድ ከእግሮቻችሁ ጫማ ላይ አቧራውን አራግፉ።” 6 እነርሱም ከዚያ በኋላ ከዚያ ተነሥተው የምሥራቹን ወንጌል እየሰበኩ በሄዱባቸውም ስፍራዎች ሁሉ በሽተኞችን እየፈወሱ ያልፉ ነበር።

1
09/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 7 \v 8 \v 9 7 እየተደረገ የነበረውን ሁሉ በሰማ ጊዜ የአራተኛው ክፍል ገዢ ሄሮድስ በጣም ተሸበረ፣ ምክንያቱም ‘አንዳንዶቹ መጥምቁ ዮሐንስ ከሞት ተነሥቷል፣ 8 በሌሎች ዘንድ ደግሞ ኤልያስ ተገልጧል፣ እንደገና ሌሎች ከጥንት ነቢያት አንዱ ሕያው ሆኖ ተነሥቷል’ እንደሚሉ ሰምቷል። 9 ሄሮድስም “የዮሐንስን ራስ እኔ አስቆርጬዋለሁ፣ እንዲህ ያለ ነገር የምሰማበት ይሄ ማን ነው?” አለ። ኢየሱስንም ለማየት ሄሮድስ ጥረት ያደርግ ነበር።

1
09/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 10 \v 11 10 የተላኩት በተመለሱ ጊዜ ያደረጉትን ሁሉ ነገሩት። እነርሱን አስከትሎ ኢየሱስ ራሱ ቤተ ሳይዳ ወደምትባል ከተማ ሄደ። 11 ይሁን እንጂ ስለዚህ ጉዳይ ሕዝቡ ሰሙና እርሱን ተከተሉት፣ እርሱም ተቀብሏቸው ስለ እግዚአብሔር መንግሥት ነገራቸው፣ መፈወሰ የሚያስፈልጋቸውንም ፈወሳቸው።

1
09/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 12 \v 13 \v 14 12 ቀኑ ወደ ምሽት ተቃረበ፣ አሥራ ሁለቱም ወደ እርሱ መጡና “ያለንበት ቦታ ምንም የሌለበት ምድረ በዳ በመሆኑ ሕዝቡ በአካብቢው ወዳሉት መንደሮችና ገጠሮች ሄደው ማረፊያ ምግብ እንዲያገኙ አሰናብታቸው” አሉት። 13 እርሱ ግን “የሚበሉትን ስጧቸው” አላቸው። እነርሱም፦ “ወጣ ብለን ለዚህ ሁሉ ሕዝብ ምግብ ካልገዛን በስተቀር አሁን ያለን ከአምስት እንጀራና ከሁለት ዓሣ የበለጠ አይደለም” አሉት። 14 በዚያ አምስት ሺህ ያህል ሰዎች ነበር። እርሱም ለደቀ መዛሙርቱ “ሃምሳ ሃምሳ ሆነው በቡድን እንዲቀመጡ አድርጓቸው” አላቸው።

1
09/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 15 \v 16 \v 17 15 እርሱም እንዳላቸው አደረጉ፣ ሕዝቡም ሁሉ ተቀመጡ። እርሱም አምስቱን እንጀራና ሁለቱን ዓሣ ይዞ ወደ ሰማይ አሻቅቦ ከተመለከተ በኋላ ባርኮ፣ ቆርሶም ለሕዝቡ ያቀርቡላቸው ዘንድ ለደቀ መዛሙርቱ ሰጣቸው። 17 ሁሉም በልተው ጠገቡ፣ የተራረፈውም የምግብ ፍርፋሪ ተሰበሰበና አሥራ ሁለት ቅርጫት ሙሉ ሆነ።

1
09/18.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 18 \v 19 18 ኢየሱስ ብቻውን ይጸልይ በነበረበት አንድ ወቅት ደቀ መዛሙርቱ ከእርሱ ጋር ነበሩና፦ “ሕዝቡ እኔ ማን እንደሆንኩ ነው የሚናገሩት?” ብሎ ጠየቃቸው። 19 እነርሱም፦ “ዮሐንስ መጥምቁ፣ ሌሎች ደግሞ ኤልያስ፣ እንደገና ሌሎች ጥንት ከነበሩት ነቢያት አንዱ ከሙታን ተነሥቶ ነው ይላሉ” አሉት።

1
09/20.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 20 \v 21 \v 22 20 እነርሱንም እንዲህ ሲል ጠየቃቸው፦ “እናንተ ግን እኔ ማን ትሉኛላችሁ?” ጴጥሮስም እንዲህ ብሎ መለሰ “ከእግዚአብሔር ዘንድ የመጣ ክርስቶስ ነህ”። 21 ነገር ግን ኢየሱስ ይህንን ለማንም እንዳይናግሩ አስጠነቀቃቸው። 22 በተጨማሪም የሰው ልጅ ብዙ መከራ መቀበል እንደሚገባው በሽማግሌዎች፣ በካህናት አለቆችና በጸሐፍት እንደሚናቅ እንደሚሞትና በሦስተኛው ቀን ከሙታን እንደሚነሣ በቅድሚያ አስታወቃቸው።

1
09/23.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 23 \v 24 \v 25 23 ለእነርሱ ለሁላቸውም እንደዚህ አላቸው፦ እኔን መከተል የሚፈልግ ራሱን ይካድ ዕለት ዕለትም መስቀሉን ተሸክሞ ይከተልኝ። 24 ሕይወቱን ሊያድን ጥረት የሚያደርግ ሰው ካለ ያጠፋታል፣ ስለ እኔ ብሎ ሕይወቱን የሚጥል ደግሞ ያድናታል። 25 አንድ ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ የራሱን ሕይወት ግን ቢያጣ ምን ይጠቅመዋል?

1
09/26.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 26 \v 27 26 በእኔና በተናገርሁት ቃል የሚያፍርብኝ ማንም ቢኖር የሰው ልጅ በራሱ በአባቱ እንዲሁም በቅዱሳን መላእክት ክብር በሚመጣበት ጊዜ ያፍርበታል። 27 እኔ ግን በእርግጥ እነግራችኋለሁ እዚህ ከቆማችሁት አንዳንዶቻችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት እስከምታዩ ድረስ ሞትን አትቀምሱም።

1
09/28.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 28 \v 29 28 ይህንን ከተናገረ ከስምንት ቀናት ገደማ በኋላ ጴጥሮስን፣ ዮሐንስን፣ ያዕቆብን ይዞ ለመጸለይ ወደ ተራራ ወጣ። 29 እየጸለየም ሳለ የፊቱ መልክ ተለወጠ ልብሱም በጣም ከመንጣቱ የተነሣ አንፀባረቀ።

1
09/30.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 30 \v 31 30 እነሆ ሁለት ሰዎችም ከእርሱ ጋር ይነጋገሩ ነበር! 31 ሙሴና ኤልያስም በክብር ታዩ። እነርሱም ሲነጋገሩ የነበሩት በኢየሩሳሌም ሊፈጸም ስላለው ከዚህ ሕይወት ስለ መለየቱ ነበር።

1
09/32.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 32 \v 33 32 ጴጥሮስና ከእርሱ ጋር የነበሩት እንቅልፍ ከብዶባቸው ነበር። ነገር ግን በሚገባ ሲነቁ የእርሱን ክብርና ከእርሱ ጋር የነበሩትን ሁለቱን ሰዎች ተመለከቱ። 33 ከኢየሱስም ዞር ብለው ሲሄዱ ጴጥሮስ፦ “ጌታ ሆይ፣ ለእኛ በዚህ መሆን መልካም ነው፣ አንድ ለአንተ፣ አንድ ለሙሴ፣ አንድ ደግሞ ለኤልያስ ሦስት ዳሶችን ልንሠራ ይገባናል” አለው። እሱም ምን እየተናገረ እንደነበርም አላስተዋለም ነበር።

1
09/34.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 34 \v 35 \v 36 34 እንደዚህ እየተናገረም ሳለ ደመና መጥቶ ጋረዳቸው፤ በዙሪያቸው ከነበረው ደመና የተነሣ ፈሩ። 35 ከደመናው ውስጥ፦ “የመረጥሁት ልጄ ይህ ነው፣ እርሱን ስሙት” የሚል ድምፅ መጣ። 56 የድምፁም መሰማት ባበቃ ጊዜ ኢየሱስ ብቻውን ነበረ። እነርሱም ዝም አሉ፤ ከዚያ በኋላም በነበሩት ወቅቶች ስላዩዋቸው ስለ እነዚያ ነገሮች ምንም ነገር ለማንም አልተናገሩም።

1
09/37.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 37 \v 38 \v 39 \v 40 37 ከተራራው በወረዱ ማግስት ብዙ ሕዝብ ተሰብስበው ወደ እርሱ መጡ። 38 እነሆም ከሕዝቡ መካከል አንድ ሰው፦ “መምህር ሆይ አንዱና ብቸኛው ልጄን ትመለከትልኝ ዘንድ እለምንሃለሁ። 39 ክፉ መንፈስ በላዩ ሲመጣበት በድንገት ይጮኻል፣ እየጣለ ያንፈራግጠዋል አረፋም በአፉ ይደፍቃል። በጭንቅ ለቅቆት ይሄዳል፣ በሚሄድበት ጊዜ ኽፉኛ ያቆስለዋል። 40 ክፉውን መንፈስ እንዲያወጡለት ደቀ መዛሙርትህን ለመንኳቸው፣ እነርሱ ግን አልቻሉም።”

1
09/41.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 41 \v 42 41 ኢየሱስም እንደዚህ በማለት መልስ ሰጠ፦ “ክፉና ጠማማ ትውልድ፣ ከእናንተ ጋር የምኖረውና የምታገሳችሁ እስክ መቼ ነው? ልጅህን ወደዚህ አምጣው።” 42 ልጁም እየመጣ ሳለ ጋኔን ጣለው እጅግም አንፈራገጠው። ኢየሱስ ግን ርኩሱን መንፈስ ገሰጸውና ልጁን ፈወሰው፣ ለአባቱም መልሶ ሰጠው።

1
09/43.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 43 \v 44 \v 45 43 በእግዚአብሔር ታላቅነት ሁሉም ተደነቁ። ነገር ግን እርሱ ባደረጋቸው ሁሉ ሁሉ እየተደነቁ ሳሉ፣ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አላቸው። 44 የነገርኳችሁን እነዚህ ነገሮች በጥልቀት አስተውሉ፣ ምክንያቱም የሰውን ልጅ በሰዎች እጅ አሳልፈው ይሰጡታል። 45 ነገር ግን ተሰውሮባቸው ስለነበረ ይህ አባባሉ ምን እንደሆነ ስላልተረዱት ሊገባቸው አልቻለም። ስለዚያ አባባል እርሱን መጠየቅ ፈሩ።

1
09/46.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 46 \v 47 \v 48 46 ከዚያ በኋላ ከእነርሱ መካከል ከሁሉም እጅግ ታላቅ የሆነው ማን ነው የሚለውን ጥያቄ በሚመለከት ክርክር ተነሣ። 47 ነገር ግን በልባቸው ምን እያሰላሰሉ እንደነበሩ ተገንዝቦ አንድ ትንሽ ልጅ ይዞ በአጠገቡ አቆመው፣ ለእነርሱም እንዲህ አላቸው፦ 48 “አንድ ሰው እንደዚህ ያለውን ልጅ በስሜ ቢቀበለው፣ እኔን ይቀበላል። አንድ ሰው እኔን የሚበቀለኝ ከሆነ ደግሞ እኔን የላከኝን ይቀበላል። ስለሆነም በመካከላችሁ ከሁላችሁም ታናሽ የሆነው ታላቅ የሚሆነው እርሱ ነው።”

1
09/49.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 49 \v 50 49 ዮሐንስ እንደዚህ ብሎ ተናገረ፦ “ጌታ ሆይ አንድ ሰው በስምህ አጋንንት ሲያወጣ ተመለክትነው፣ ሆኖም እኛን የሚከተለን ባለመሆኑ አስቆምነው። 50 ኢየሱ ግን፦ “አታስቁሙት ምክንያቱም የማይቃወማችሁ ከእናንተ ጋር ነው።”

1
09/51.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 51 \v 52 \v 53 51 ወደ ሰማይ የሚሄድበት ጊዜ እየተቃረበ ሲመጣ ወደ ኢየሩሳሌም ለመሄድ ወሰነ። 52 መልእክተኞች ከእርሱ ቀደም ብለው ይሄዱ ዘንድ ላካቸው፣ እነርሱም ያዘጋጁለት ዘንድ ወደ ሳምራውያን ሰፈር ገቡ። 53 ወደ ኢየሩሳሌም ለመሄድ ፊቱን አንቅቶ ስለነበር በዚህ የነበረው ሕዝብ አልተቀበለውም።

1
09/54.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 54 \v 55 \v 56 54 ከዚያም በኋላ ደቀ መዛሙርቱ የነበሩትን ያዕቆብና ዮሐንስ ይህንን ተመለከቱና፦ “ጌታ ሆይ፣ እሳት ከሰማይ ወርዶ እንዲያጠፋቸው እንድናዝ ትወዳለህን?” አሉት። 55 እርሱ ግን መለስ ብሎ ገሰጻቸው። 56 በዚያን ጊዜ ወደ ሌላ መንደር ሄዱ።

1
09/57.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 57 \v 58 57 እየሄዱ ሳሉም አንድ ሰው፦ “ወደምትሄድበት ሁሉ እከተልሃለሁ” አለው። 58 ኢየሱም፦ “ቀበሮዎች ጉድጓድ፥ የሰማይ ወፎችም ጎጆ አላቸው፤ የሰው ልጅ ግን ራሱን የሚያስጠጋበት መጠለያ የለውም” አለው።

1
09/59.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 59 \v 60 59 ከዚያ በኋላ ለሌላው ሰውዬ፦ “ተከተለኝ” አለው። ሰውዬው ግን “ጌታ ሆይ፣ በቅድሚያ እንድሄድና አባቴን እንድቀብር ፍቀድልኝ” አለው። 60 እርሱ ግን፦ ሙታናቸውን እንዲቀብሩ ሙታንን ተዋቸው፣ አንተ ግን በየስፍራው ሁሉ ሄደህ የእግዚአብሔርን መንግሥት አውጅ” አለው።

1
09/61.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 61 \v 62 61 ሌላ ሰው ደግሞ፦ “ጌታ ሆይ፣ እከተልሃለሁ ነገር ግን ብቅድሚያ የቤተሰቤን አባላት እንድሰናበት ፍቀድልኝ” አለው። 62 ኢየሱስ ግን፦ “እርፍ በእጁ ይዞ ወደ ኋላ የሚመለከት ለእግዚአብሔር መንግሥት የተገባ አይደለም” አለው።

1
09/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 9

1
10/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 10 \v 1 ከዚህ በኋላ፣ ከእርሱ ቀደም ብለው የሚልካቸውን ጌታ ራሱ ሊሄድ ወዳቀደባቸው ከተማዎችና ስፍራዎች ሁለት ሁለት እየሆኑ የሚሄዱ ሌሎች ሰባዎችን ሾመ፡፡ \v 2 እንደዚህም አላቸው፡- ‹‹መከሩ ብዙ ነው፣ ሠራተኞች ግን ጥቂት ናቸው፡፡ ስለዚህ ወደ መከሩ ሠራተኞችን ይልክ ዘንድ ወደ መከሩ ጌታ ፈጥናችሁ ልመና አቅርቡ፡፡

1
10/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 3 ጉዞአችሁን ቀጥሉ፤ አስተውሉ፣ በተኩላዎች መካከል እንደ በጐች እልካችኋለሁ፡፡ \v 4 ለጉዟችሁ ምንም ማለትም የገንዘብ ቦርሳም ሆነ የቅያሪ ጫማ አትያዙ፣ በመንገድም ላይ ለማንም ሰላምታ አትስጡ፡፡

1
10/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 5 ወደ ማንኛውም ሰው ቤት ስትገቡ፣ በቅድሚያ ‹ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን› በሉ፡፡ \v 6 በዚያ ቤት ያለው ሰው የሰላም ሰው ከሆነ ሰላማችሁ ያርፍበታል፣ የሰላም ሰው ካልሆነ ደግሞ ሰላማችሁ ይመለስላችኋል፡፡ \v 7 ያቀረቡላችሁን እየበላችሁና እየጠጣችሁ በገባችሁበት በዚያው ቤት ቆዩ፣ ምክንያቱም ሠራተኛ ደመወዙን ማግኘት ይገባዋል፡፡ ከቤት ወደ ቤት ግን አትዘዋወሩ፡፡

1
10/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 8 ወደ ማንኛውም ከተማ ስትገቡና እነርሱም ሲቀበሏችሁ ያቀረቡላችሁን ብሉ፡፡ \v 9 በዚያም ያሉትን ሕመምተኞች ፈውሱ፣ ‹‹የእግዚአብሔር መንግሥት ወደ እናንተ ቀርባለች›› ብላችሁም ንገሩአቸው፡፡

1
10/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 10 ነገር ግን ወደ ማንኛውም ከተማ ስትገቡ እነርሱ ባይቀበሏችሁ፣ ወደ ጐዳናዎቻቸው ውጡና፡- \v 11 ‹‹በጫማችን ላይ የተጣበቀውን የከተማችሁን አቧራ እንኳን በእናንተ ላይ ምስክር ይሆንባችሁ ዘንድ እናራግፈዋለን! የእግዚአብሔር መንግሥት ወደ እናንተ እንደቀረበ ግን ይህንን እወቁ›› በሏቸው፡፡ \v 12 በፍርድ ቀን ከዚያች ከተማ ይልቅ በሰዶምና በገሞራ ከተሞች ላይ የሚደርስባቸው ፍርድ የቀለለ እንደሚሆን እነግራችኋለሁ፡፡

1
10/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 13 ወዮልሽ ኮራዚን! ወዮልሽ ቤተሳይዳ! በእናንተ ዘንድ የተደረጉት ታላላቅ ታምራቶች በጢሮስና በሲዶና ተደርገው ቢሆን ኖሮ የሐዘን ልብስ ለብሰውና ራሳቸውን አዋርደው ከረጅም ጊዜ በፊት ንስሐ በገቡ ነበር፡፡ \v 14 ነገር ግን በፍርድ ወቅት ከእናንተ ይልቅ በጢሮስና በሲዶና ላይ የሚደርስባቸው ፍርድ የቀለለ ይሆናል፡፡ \v 15 እናንተስ በቅፍርናሆም ያላችሁት፣ እስከ ሰማይ ከፍ እንዳላችሁ ታስቡ ይሆን? እንደዚያ አታስቡ፣ እስከ ሲዖል ድረስ የምትወርዱ ትሆናላችሁ፡፡

1
10/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 16 እናንተን የሚሰማችሁ እኔን ይሰማኛል፣ እናንተንም የማይቀበል እኔን አይቀበለኝም፣ እኔን የማይቀበል ደግሞ የላከኝን አይቀበልም፡፡

1
10/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 17 ሰባዎቹም ደስ እያላቸው ተመለሱና፡- ‹‹ጌታ ሆይ፣ አጋንንት እንኳን በስምህ ታዘዙልን›› አሉት፡፡ \v 18 ኢየሱስም፡- ‹‹ሰይጣን እንደ መብረቅ ከሰማይ ሲወድቅ እየተመለከትኩ ነበር፡፡ \v 19 አስተውሉ፣ በእባቦችና በጊንጦች ላይ ትረማመዱ ዘንድ በጠላትም ኃይል ሁሉ ላይ ሥልጣንን ሰጥቻችኋለሁ፣ በምንም ዓይነት መንገድ ምንም አይጐዳችሁም፡፡ \v 20 ይሁን እንጂ መናፍስት ስለተገዙላችሁ በዚህ ብቻ ደስ አይበላችሁ፣ ነገር ግን ስሞቻችሁ በሰማይ የተጻፉ በመሆናቸው በዚህ የላቀ ደስታ ይሰማችሁ፡፡

1
10/21.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 21 በዚያን ወቅት በመንፈስ ቅዱስ እጅግ ሐሴት አደረገና፡- ‹‹የሰማይና የምድር ጌታ፣ አባት ሆይ፣ እነዚህን ነገሮች ከጥበበኞችና ከሚያስተወሉ ሰውረህ እንደ ሕፃናት ልጆች ለሆኑት ላልተማሩት ለእነዚህ ስለ ገለጽክላቸው አመሰግንሃለሁ፡፡ አዎ፣ አባት ሆይ፣ ይህ በአንተ ዘንድ መልካም ሆኖ ታይቷል፡፡

1
10/22.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 22 ሁሉም ነገር ከአባቴ ዘንድ ለእኔ ተሰጥቶኛል፣ ከአባትም በስተቀር ልጁ ማን እንደሆነ የሚያውቅ የለም፣ አባትም ማን እንደሆነ ከልጁ ወይም ልጁ ሊገልጥለት ከፈለገው ማንኛውም ሰው በቀር ማንም የሚያውቅ የለም፡፡

1
10/23.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 23 ወደ ደቀ መዛሙርቱ ዞር ብሎ፣ ለእነርሱ ብቻ፡- ‹‹እናንተ የምታዩትን የሚያዩ የተባረኩ ናቸው፡፡ \v 24 ብዙ ነቢያትና ነገሥታት እናንተ ያያችሁትን ለማየት ፈልገው ሳያዩ፣ እናንተም የሰማችኋቸውን ሊሰሙ ፈልገው ሳይሰሙ ቀርተዋል፡፡

1
10/25.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 25 እነሆ፣ አንድ የአይሁድ ሕግ መምህር ሊፈትነው ፈልጎ ብድግ አለና፡- ‹‹መምህር ሆይ፣ የዘላለምን ሕይወት ለመውረስ ምን ማድረግ ይገባኛል? በማለት ጠየቀው፡፡ \v 26 ኢየሱስም፡- ‹‹በሕጉ የተጻፈው ምንድን ነው? የተረዳኸው እንዴት ነው? አለው። \v 27 እርሱም፡- ‹‹ጌታ አምላክህን በሙሉ ልብህ፣ በሙሉ ነፍስህ፣ በሙሉ ኃይልህ፣ በሙሉ ዐሳብህም ውደድ እንደዚሁም ባልንጀራህን እንደ ራስህ አድርገህ ውደድ›› ብሎ መለሰ፡፡ \v 28 ኢየሱስም፡- ‹‹በትክክል መልሰሃል፡፡ ይህን አድርግ በሕይወትም ትኖራለህ›› አለው፡፡

1
10/29.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 29 መምህሩ ግን ራሱን ሊያጸድቅ ወዶ፣ ኢየሱስን፡- ‹‹ባልጀራዬ ማን ነው? ብሎ ጠየቀው፡፡ \v 30 ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፡- ‹‹አንድ ሰው ከኢየሩሳሌም ወደ ኢያሪኮ እየሄደ ሳለ ወንበዴዎች አግኝተውት ንብረቱን ዘረፉት፣ ደበደቡት፣ ሊሞት እያጣጣረ ሳለም ተተውት ሄዱ፡፡

1
10/31.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 31 በአጋጣሚ አንድ ካህን በዚያ በኩል ሲያልፍ ሰውዬውን ተመለከተውና በሌላ በኩል ተሻግሮና አለፈው፡፡ \v 32 በተመሳሳይ ሁኔታ አንድ ሌዋዊም ወደዚያ ስፍራ መጥቶ በሌላ በኩል ተሻግሮ አልፎ ሄደ፡፡

1
10/33.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 33 አንድ ሳምራዊ ግን እየተጓዘ ሳለ ሰውዬው ወደነበረበት መጣ፡፡ ባየውም ጊዜ በርኅራኄ ልቡ ተነካ፡፡ \v 34 ወደ እርሱም ጠጋ ብሎ መድኃኒት ካደረገለት በኋላ ቁስሉን በጨርቅ አሠረለት፡፡ እሱ ይጓጓዝበት በነበረበትም አህያ ላይ አስቀምጦት ወደ አንድ የእንግዶች ማረፊያ አመጣው፣ እንክብካቤም አደረገለት፡፡ \v 35 በማግስቱም ሁለት ዲናር ከኪሱ አውጥቶ ለእንግዳ ማረፊያው ኃላፊ ሰጠውና፡- ‹‹ተንከባከበው፣ ከዚህ በላይ ወጪ የሚያስወጣህ ከሆነ በምመለስበት ጊዜ ያወጣኸውን ትርፍ ወጪ እመልስልሃለሁ አለው፡፡

1
10/36.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 36 ከእነዚህ ከሦስቱ በወንበዴዎች እጅ ለወደቀው ባልንጀራ የሆነለት የትኛው ይመስልሃል? አለው፡፡ \v 37 መምህሩም፡- ‹‹ራርቶለት የረዳው›› አለ፡፡ ኢየሱስም፡- ‹‹ሂድና ይህንኑ ተግባር ፈጽም›› አለው፡፡

1
10/38.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 38 እየተጓዙ ሳሉም ወደ አንድ መንደር ገባ፣ ማርታ የምትባልም አንዲት ሴት በቤትዋ ተቀበለችው፡፡ \v 39 እርሷም ማርያም የተባለች በኢየሱስ እግር ሥር ተቀምጣ ቃሉን የምትሰማ እህት ነበረቻት፡፡

1
10/40.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 40 ማርታ ግን ምግብ ለማዘጋጀት ባደረገችው ጥረት በጣም ውጥረት በዛባት፡፡ ወደ ኢየሱስም ዘንድ መጥታ፡- ‹‹ጌታ ሆይ፣ እኔ ብቻዬን ሥራ ስሠራ፣ እህቴ እኔን ሳትረዳኝና ስትተወኝ አንተ ዝም ትላለህን? እንግዲያውስ እንድታግዘኝ ንገራት›› አለችው፡፡ \v 41 ጌታ ግን፡- ‹‹ማርታ፣ ማርታ ስለ ብዙ ነገር ትጨነቂያለሽ፣ \v 42 የሚያስፈልገው ግን አንድ ነገር ነው፡፡ ማርያም በጣም ትክክል የሆነውን ምርጫ መርጣለች፣ ይህም ደግሞ ከእርሷ አይወሰድባትም›› ብሎ መለሰላት፡፡

1
10/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 10

1
11/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 11 \v 1 1 በአንድ ስፍራ ሲጸልይ ቆይቶ ሲያበቃ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር አንዱ እንደዚህ አለው፦ “ጌታ ሆይ፣ ዮሐንስ ደቀ መዛሙርቱን እንዳስተማረ ለእኛም ጸሎት መጸለይ አስተምረን”

1
11/02.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 2 2 ኢየሱስም፦ “በምትጸልዩበት ጊዜ፣ በሰማይ የምትኖር አባታችን ሆይ፣ ስምህ ይቀደስ መንግሥትህ ትምጣ

Some files were not shown because too many files have changed in this diff Show More