am_luk_text_ulb/08/49.txt

1 line
338 B
Plaintext

\v 49 እርሱም ገና እየተናገረ ሳለ ከምኩራብ አለቃው ቤት አንድ ሰው መጥቶ፦ “ልጅህ ሞታለች መምህሩን አታስቸግረው” አለ። \v 50 ኢየሱስ ግን ይህንን በሰማ ጊዜ “እመን ብቻ እንጂ አትፍራ እርሷም ትድናለች” አለው።