am_luk_text_ulb/10/10.txt

1 line
683 B
Plaintext

\v 10 ነገር ግን ወደ ማንኛውም ከተማ ስትገቡ እነርሱ ባይቀበሏችሁ፣ ወደ ጐዳናዎቻቸው ውጡና፡- \v 11 ‹‹በጫማችን ላይ የተጣበቀውን የከተማችሁን አቧራ እንኳን በእናንተ ላይ ምስክር ይሆንባችሁ ዘንድ እናራግፈዋለን! የእግዚአብሔር መንግሥት ወደ እናንተ እንደቀረበ ግን ይህንን እወቁ›› በሏቸው፡፡ \v 12 በፍርድ ቀን ከዚያች ከተማ ይልቅ በሰዶምና በገሞራ ከተሞች ላይ የሚደርስባቸው ፍርድ የቀለለ እንደሚሆን እነግራችኋለሁ፡፡