am_luk_text_ulb/09/23.txt

1 line
516 B
Plaintext

\v 23 \v 24 \v 25 23 ለእነርሱ ለሁላቸውም እንደዚህ አላቸው፦ እኔን መከተል የሚፈልግ ራሱን ይካድ ዕለት ዕለትም መስቀሉን ተሸክሞ ይከተልኝ። 24 ሕይወቱን ሊያድን ጥረት የሚያደርግ ሰው ካለ ያጠፋታል፣ ስለ እኔ ብሎ ሕይወቱን የሚጥል ደግሞ ያድናታል። 25 አንድ ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ የራሱን ሕይወት ግን ቢያጣ ምን ይጠቅመዋል?