am_luk_text_ulb/08/47.txt

1 line
464 B
Plaintext

\v 47 ያደረገችውን መደበቅ እንዳልቻለች ባስተዋለች ጊዜ ሴቲቱ እየተንቀጠቀጠች መጣችና በኢየሱስ እግር ስር ወድቃ በሰዎች ሁሉ ፊት እርሱን ለምን እንደነካችውና እንዴት ወዲያው እንደተፈወሰች ተናገረች። ከዚያ በኋላ ኢየሱስ ሴቲቱን \v 48 “ልጄ ሆይ እምነትሽ አድኖሻል በሰላም ሂጂ” አላት።