am_luk_text_ulb/09/10.txt

1 line
463 B
Plaintext

\v 10 \v 11 10 የተላኩት በተመለሱ ጊዜ ያደረጉትን ሁሉ ነገሩት። እነርሱን አስከትሎ ኢየሱስ ራሱ ቤተ ሳይዳ ወደምትባል ከተማ ሄደ። 11 ይሁን እንጂ ስለዚህ ጉዳይ ሕዝቡ ሰሙና እርሱን ተከተሉት፣ እርሱም ተቀብሏቸው ስለ እግዚአብሔር መንግሥት ነገራቸው፣ መፈወሰ የሚያስፈልጋቸውንም ፈወሳቸው።