am_luk_text_ulb/09/32.txt

1 line
648 B
Plaintext

\v 32 \v 33 32 ጴጥሮስና ከእርሱ ጋር የነበሩት እንቅልፍ ከብዶባቸው ነበር። ነገር ግን በሚገባ ሲነቁ የእርሱን ክብርና ከእርሱ ጋር የነበሩትን ሁለቱን ሰዎች ተመለከቱ። 33 ከኢየሱስም ዞር ብለው ሲሄዱ ጴጥሮስ፦ “ጌታ ሆይ፣ ለእኛ በዚህ መሆን መልካም ነው፣ አንድ ለአንተ፣ አንድ ለሙሴ፣ አንድ ደግሞ ለኤልያስ ሦስት ዳሶችን ልንሠራ ይገባናል” አለው። እሱም ምን እየተናገረ እንደነበርም አላስተዋለም ነበር።