\v 46 አንተ ራሴን በዘይት አልቀባኸኝም፣ እርሷ ግን እግሬን በሽቶ ቀባች፣ \v 47 ስለዚህ ለበዛው ኃጢአቷ ብዙ ምሕረትን አግኝታለችና አብዝታ ወዳለች። ጥቂት ኃጢአቱ ይቅር የተባለለት ግን ጥቂት ይወዳል” አለው።