am_luk_text_ulb/09/15.txt

1 line
504 B
Plaintext

\v 15 \v 16 \v 17 15 እርሱም እንዳላቸው አደረጉ፣ ሕዝቡም ሁሉ ተቀመጡ። እርሱም አምስቱን እንጀራና ሁለቱን ዓሣ ይዞ ወደ ሰማይ አሻቅቦ ከተመለከተ በኋላ ባርኮ፣ ቆርሶም ለሕዝቡ ያቀርቡላቸው ዘንድ ለደቀ መዛሙርቱ ሰጣቸው። 17 ሁሉም በልተው ጠገቡ፣ የተራረፈውም የምግብ ፍርፋሪ ተሰበሰበና አሥራ ሁለት ቅርጫት ሙሉ ሆነ።