am_luk_text_ulb/08/34.txt

1 line
575 B
Plaintext

\v 34 አሳማዎቹን ሲያሰማሩ የነበሩ ሰዎች ይህን በተመለከቱ ጊዜ ወደ ከትማውና ወደ ገጠሮች ሁሉ ሸሽተው በመሄድ ዜናውን አሰራጩ። \v 35 ከዚህም የተነሣ ይህንን የሰሙት ሰዎች የሆነውን ለመምልከት ወጡ ወደ ኢየሱስም በመጡ ጊዜ አጋንንት የወጣለትን ሰው አገኙት። ሰውዬውም ልብስ ለብሶ ወደ አዕምሮውም ተመልሶ በኢየሱስ እግር ስር ተቀምጦ ሲያዩት ፍርሃት ያዛቸው።