am_luk_text_ulb/08/32.txt

1 line
562 B
Plaintext

\v 32 በዚያን ወቅት ብዙ የአሳማ መንጋ በኮረብታው ላይ ለግጦሽ ተሰማርተው ነበር፤ አጋንንቱም ወደ አሳማዎቹ ይገቡ ዘንድ እንዲፈቅድላቸው ለመኑት። የለመኑትን ያደርጉ ዘንድ ፈቀደላቸው። \v 33 ከዚህም የተነሣ አጋንንቱ ከሰውዬው ወጥተው አሳማዎቹ ውስጥ ገቡ። የእርያዎቹ መንጋ ከኮረብታው ተጣድፈው ውድ ቁልቁል ወረዱ ወደ ሐይቁም ውስጥ ገብተው ሰጠሙ።