am_luk_text_ulb/08/11.txt

1 line
596 B
Plaintext

\v 11 እንግዲያውስ የምሳሌው ትርጕም እንደዚህ ነው፦ ዘሩ የእግዚአብሔር ቀል ነው። \v 12 በመንገድ ዳር የወደቁት ሰምተው እንዳይድኑ ዲያብሎስ መጥቶ የሰሙትን ቃል ከልባቸው የሚወሰድባቸው ናቸው። \v 13 በድንጋይ መካከል የወደቁትም ቃሉን በሰሙ ጊዜ በደስታ የሚቀበሉትና መስማት እንጂ በቃሉ ስር ስላልሰደዱ ለጊዜው አምነው ፈተና በመጣባቸው ጊዜ እምነታቸውን የሚክዱ ናቸው።