am_luk_text_ulb/09/51.txt

1 line
474 B
Plaintext

\v 51 \v 52 \v 53 51 ወደ ሰማይ የሚሄድበት ጊዜ እየተቃረበ ሲመጣ ወደ ኢየሩሳሌም ለመሄድ ወሰነ። 52 መልእክተኞች ከእርሱ ቀደም ብለው ይሄዱ ዘንድ ላካቸው፣ እነርሱም ያዘጋጁለት ዘንድ ወደ ሳምራውያን ሰፈር ገቡ። 53 ወደ ኢየሩሳሌም ለመሄድ ፊቱን አንቅቶ ስለነበር በዚህ የነበረው ሕዝብ አልተቀበለውም።